Sunday School Registration
የደብረ: ገነት: መድኃኔዓለም: የአማርኛ: እና: የሃይማኖት: ትምህርት ክፍል ለ2020/ 2021 :የትምህርት ዘመን: የተማሪዎች ምዝገባ: ጀምሯል::
ልጅዎን ለማስመዝገብ*: ከዚህ: በታች: የሚገኘውን : (መጠቆሚያ ) link : ይጠቀሙ::
የምዝገባ ቅጽ - Registration Form
ልጅዎን ለማስመዝገብ*: ከዚህ: በታች: የሚገኘውን : (መጠቆሚያ ) link : ይጠቀሙ::
የምዝገባ ቅጽ - Registration Form
ጥያቄ:ካለዎት:በትምህርት ቤቱ ኢሜል:ይላኩልን። This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ማሳሰቢያ:
*ምዝገባው: ለደብረ: ገነት: መድኃኔዓለም: አባላት: ብቻ:ነው::
* ምዝገባው ተቀባይነት የሚኖረው የአባልነት ክፍያዎን አጠናቀው ሲከፍሉ ብቻ ነው።
*የአባልነት ክፍያዎን በቤተ ክርስቲያኑ ድረ ገጽ (Online Giving) በመግባት፥ አባልነት (Membership) በሚለው ይክፈሉ።
*ለአዲስ: ተማሪዎች: $ 20 የመመዝገቢያ: ክፍያ: (Online Giving) በመግባት (Education registration fee) በሚለው ሥር ይክፈሉ።
*ምዝገባው: የሚጠናቀቀው በ 8/31/2020 ነው።
እግዚአብሔር: የትምህርት: ዘመኑን ይባርክልን።